17ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል ክብርት አምባሳደር ብዙነሽ መሠረት እና የሚሲዮኑ ሰራተኞች በተገኙበት በዛሬው እለት ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም በሚሲዮኑ ቅጥር ግቢ ተከብሯል።
Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.