Duty-Free Notes

በተመላሽ ዜጎች ለገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እንዲጻፍ የሚጠየቅ የድጋፍ ደብዳቤ፤

  • መጠየቂያ ቅጽ መሙላት (Dutyfree-Notes-Form)
  • ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ሁለት (2) ኮፒ፣
  • አንድ ዓመትና ከዚያ ላይ በውጭ አገር መቆየትዎን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ፣ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ እና ተያያዥ ማስረጃዎች፣
  • የመኖሪያ ፈቃድ የተሰዘበት ዋናውን እና ሁለት ኮፒ (የሌላ ዜጋ ላልሆኑ)፣
  • በገቢዎች ባለሥልጣን መመሪያ መሠረት ከተፈቀደ የዕቃ ዝርዝር ውስጥ ወደኢትዮጵያ ለማስገባት የሚፈልጋቸውን ዝርዝር ፎርም ሞልቶና ፈርሞ ማቅረብሁለት ኮፒ (Dutyfree-Lists-Form)፣
  • ለበለጠ መረጃ https://www.mor.gov.et/

ማሳሰቢያ

አገልግሎቱን ለመጠየቅ አምስት አመትና ከዚያ በላይ በውጭ አገር የኖሩ መሆን ይኖርብዎታል፡፡ እንዲሁም በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ አገልግሎቱን መጠየቅ አይችሉም፡፡

 

Duty Free Notes

  • A Dully filled out form (Dutyfree-Notes-Form)
  • Two copies of valid Ethiopian passport of for non Ethiopians a valid Ethiopian Origin ID;
  • Documents attesting the applicant has lived one or more years in the foreign country and other related documents;
  • A document showing the cancellation of the applicants residence permit;
  • A dully filled and signed list of items in accordance with the Ethiopian Revenue authority(Dutyfree-Lists-Form);
  • For more information Visit https://www.mor.gov.et/

IMPORTANT NOTICE!

To request for the duty free note the applicant shall live abroad for five years or more. The request for a duty free service can only be made once in five years!

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook