Passport Services

ለፓስፖርት አገልግሎት

ማንኛውም የፓስፖርት መቀየር/ማሳደስ፣ አዲስ ፓስፖርት የማውጣት አገልግሎቶች በኤምባሲው በአካል መቅረብ ሳያስፈልግ በኦን ላይን  https://digitalinvea.com/ ላይ በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት የሚስተናገድ ሲሆን የአገልግሎት ክፍያዎች በክሬዲት/ ዴቢት ካርድ ይፈፀማሉ፡፡

  1. ፓስፖርትለመቀየር/ለማሳደስ
  • የፓስፖርት ቅያሪን/እድሳትን የሚጠይቅ የተሟላ መረጃን ይዞ የተሞላ አንድ ፎርም (https://digitalinvea.com/)
  • የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ሦስት (3) ሦስት በአራት (3x 4) ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ የሆነ ፎቶግራፍ ፣
  • ጊዜው ያላለፈበት የመኖሪያ ፍቃድ አንድ (1) ቅጂ፣
  • ለመቀየር ወይም ለማሳደስ የተፈለገው ዋናው ፓስፖርት ማቅረብ፣
  • ለበለጠ መረጃ https://digitalinvea.com/

 

  1. በጠፋ ፓስፖርት ምትክ አዲስ ፓስፖርት ለመቀየር
  • በጠፋ ፓስፖርት ምትክ እንዲሰጥ የሚጠይቅ የተሟላ መረጃን ይዞ የተሞላ አንድ ፎርም (https://digitalinvea.com/)
  • የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ሦስት (3) ሦስት በአራት (3x 4) ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ የሆነ ፎቶግራፍ፣
  • ጊዜው ያላለፈበት የመኖሪያ ፍቃድ አንድ (1) ቅጂ፣
  • የተፋው ፓስፖርት አንድ (1) ቅጂ፣
  • የፓስፖርት ኮፒ እና የፖሊስ ማስረጃ ማቅረብ፣
  • ለበለጠ መረጃ https://digitalinvea.com/

 

  1. ለህፃናት ፓስፖርት ለማውጣት
  • የተረጋገጠ የልደት ሠርቲፊኬት ማቅረብ፣
  • የወላጆችን ፓስፖርት እንዲሁም ጊዜው ያላለፈበት የመኖሪያ ፍቃድ ማቅረብ፣
  • የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ ፎቶግራፍ፣
  • ከወላጆቹ አንዳቸው ውጭ ሀገር ዜጋ ከሆኑ ህፃኑ ፓስፖርት ወይም የዜግነት መታወቂያ አለመውሰዱን የሚያረጋግጥ ደብደባቤ ማቅረብ፣
  • ለበለጠ መረጃ https://digitalinvea.com/

 

Passport Services

All passport related services are provided via https://digitalinvea.com/ virtually and fees for the services are collected through credit/debit cards.

 

  1. Passport Renewal/Issuance
  • A Duly filled copy of a form requesting for a renewal or issuance of a passport that if fully filled out (https://digitalinvea.com/);
  • Three latest passport size photographs (3 cm x 4 cm) colored with white background, clearly showing the front portion (head and face should be uncovered);
  • A Copy of valid residence permit;
  • The original passport;
  • For more information visit https://digitalinvea.com/
  1. To replace a lost or damaged passport with a new one
  • A Duly filled copy of a form requesting for a replacement of a lost or damaged passport that if fully filled out (https://digitalinvea.com/);
  • Three latest passport size photographs (3 cm x 4 cm) colored with white background, clearly showing the front portion (head and face should be uncovered);
  • A Copy of valid residence permit;
  • A copy of the passport and police evidence;
  • A copy of lost passport;
  • For more information visit https://digitalinvea.com/
  1. To issue a passport for Newborn (children)
  • Birth certificate attested by the Ministry of External Affairs of India;
  • Three latest passport size photographs (3 cm x 4 cm) colored with white background, clearly showing the front portion (head and face should be uncovered);
  • A copy of parent passport and a valid residence permit;
  • If one of the parents is a foreign national, a letter confirming that the child has not received a passport or citizenship ID is required;
  • For more Information visit https://digitalinvea.com/

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook