በአገራችን ለ19ኛ ቀን በሕዳር 29 የሚከበረው 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት’’በሚል መሪ ቃል በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኒውደልሂ ሚሲዮን ተከብሯል።
 
በዕለቱም የተለያዩ ፕሮግራሞች የተሰናዱ ሲሆን በዓሉን ምክንያት በማድረግ በክብረት አምባሳደር ብዙነሽ መሰረት በቀረበው ሰነድ ላይ ውይይት ተካሂዷል።
 
ወይይቱን የመሩት በህንድ የኢፌዲሪ ባለሙሉ ሥልጣን ክቡር አምባሳደር ፍስሐ ሻውል ለአንድ ጠንካራ አገር መንግሥት ግንባታ ውስጣዊ አንደነት አሰፈላጊ መሆኑን ገልጸው አገራችን ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በአንድነት የሚኖሩባት ትልቅ አገር እንደመሆኗ ብዝኃነትን ያከበረ ኀብረብሔራዊ አንድነት ሥር እንዲሰድና እንዲዳብር ፣በዲፕሎማሲውም ዘርፈ ተሰሚነቷን ከፍ ለማድረግ በቅንጅት

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook