የሰነድ ማረጋገጥ
ማንኛውም ሰነድ እንዲረጋገጥለት የሚጠየቅ አመልካች የሚረጋገጠውን ሰነድ ዋናው ቅጂ በአካል ወይንም በፖስታ ለኤምባሲው መቅረብ አለበት፡፡
- የሚረጋገጠው ዋና ሰነድ፣
- ሰነዱ የግለሰብ ከሆነ የሰነዱ ባለቤት የፀና ፓስፖርት ወይም የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ዋናው ወይንም ቅጂ፣
- ከኢትዮጵያ የሚመነጩ ሰነዶች በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፣
- ከሌሎች ሀገራት የሚመነጩ ሰነዶች በየሀገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፣
- የአገልግሎት ክፍያ በተመለከተ ይህን ይመልከቱ All Services Fee list፣
- ለበለጠ መረጃ https://digitalmofa.com/
Document Authentication and authorization
The documents that require legalization or authentication must be Present in person or sent by post to the Embassy.
- The original copy of the document to be attested;
- If the document is personal, the owners copy of the valid passport or Ethiopian Origin ID of owner of the document;
- Documents originating in Ethiopia must be attested by the F.D.R.E. Ministry of Foreign Affairs;
- Documents from other countries must be attested by the Ministry of Foreign Affairs of country of origin;
- For all service fees visit All Services Fee list;
- For more information visit https://digitalmofa.com/