ውክልና
- ወካይ ውክልና ለመስጠት በኤምባሲው በአካል መገኘት አለበት፣
- የወካይ አገልግሎቱ ያላለቀ የፀና ፖስፖርት ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ዋናውን ቅጂ፣ ስልክ ቁጥርና የቀድሞ አድራሻ፣
- የወካይ የመኖሪያ/የስራ ፍቃድ ዋናው እና ኮፒ፣
- የተወካይ ቢያንስ ስድስት ወር ያለው የነዋሪነት መታወቂያ፣
- የተወካይ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥርና አድራሻ፣
- የአገልግሎት ክፍያ በተመለከተ ይህን ይመልከቱ All Services Fee list
- ለበለጠ መረጃ https://digitalmofa.com/
Power of Attorney
- The copy of the agent’s valid passport or Ethiopian Origin ID is the original copy, telephone number and previous address;
- Representative’s full name, telephone number and address,
- For all service fees visit All Services Fee list;
- For more information visit https://digitalmofa.com/